Get Mystery Box with random crypto!

#other አኔ ምለዉ ቆይ ኢትዮጵያ በጣም የደሀ ሀገር ናት ሰዉ የተቸገረ ነዉ  ሲባል ነዉ ምሰማ | Ask Anything Ethiopia

#other

አኔ ምለዉ ቆይ ኢትዮጵያ በጣም የደሀ ሀገር ናት ሰዉ የተቸገረ ነዉ  ሲባል ነዉ ምሰማዉ ግን አነዴ social media ለይ ስገባ ያለዉ ታሪክ ሌላ ነዉ ይሄ ህዝብ እንኳ የተቸረ ተቸግሮ ሚያቅ አይመስልም ሁሌ ሲያገጥ ነዉ ማይ አንዴ ዱባይ አንዴ አሜርካ ቆይ ምንድነዉ

By: Madtitan
Ask Anything Ethiopia