Get Mystery Box with random crypto!

#religion ሰላም ወገን አንድን ሴት እወድሻለሁ ብላት እና ዜማ ጨምሬበት እወድሻለሁ ብላት ም | Ask Anything Ethiopia

#religion

ሰላም ወገን አንድን ሴት እወድሻለሁ ብላት እና ዜማ ጨምሬበት እወድሻለሁ ብላት ምንድነው ልዩነቱ ማለት በዜማ ሲሆን ዘፈን ሆኖ ሀጥያት ይሆናል ማለት ነው?

By: Mints
Ask Anything Ethiopia