Get Mystery Box with random crypto!

የተመቸ ቦታ ለትምህርት ገበታ! ልጆች ይማሩ፣ሃገርን ይምሩ፡፡! ለትምህርት ቤቶች ጠንካራና ምቹ የ | Ashewa Technologies

የተመቸ ቦታ ለትምህርት ገበታ!

ልጆች ይማሩ፣ሃገርን ይምሩ፡፡! ለትምህርት ቤቶች ጠንካራና ምቹ የመማሪያ ጠረጴዛዎችን ከዶጂ ኢንተርፕራይዝ፡፡ የላይኛው ክፍል ምቹና ለስላሳ ከሆነ እንጨት የተሰራውና ጠንካራ የብረት እግር ያለው ይህ ጠረጴዛ መጽሃፍና ደብተር እንዲሁም ሌሎችን የተማሪዎች መገልገያ ንብረቶችን ለማስቀመጥ በቂ ቦታ እንዲኖረው ተደርጎ የተነደፈ ነው፡፡በባለ አንድ እንዲሁም ለተማሪዎች ዉይይት ምቹ በሆነ መልኩ በተዘጋጀ በባለ ሁለት መቀመጫዎች አማራጭ ያገኙታል አሁኑኑ በ https://bit.ly/44vlMAgይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ ቀላል አስተማማኝ እና ፈጣን የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!    Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9