Get Mystery Box with random crypto!

13 A look back ወደ ኋላ ዞር ብለን ያለፍንባቸውን መንገዶች ፣ የተዋወቅናቸው ሰዎች ፣ የተ | AD

13
A look back
ወደ ኋላ ዞር ብለን ያለፍንባቸውን መንገዶች ፣ የተዋወቅናቸው ሰዎች ፣ የተማርናቸው ትምህርቶች ፣ ያደረግቸውም የተውናቸውም ድርጊቶች ለአሁኑ ማንነታችን ያላቸውን አስተዋጽዎ (በበጎም ይሁን በመጥፎ) ለመረዳት ቀላል ነው። ነገር ግን አሁን ለሚሆኑት ነገሮች ተመሳሳይ መረዳት ላይ ለመድረስ ከባድ ሆኖ ነው ያገኘሁት።

ለምንድን ነው ሁሉም ነገር ግራ የሚያጋባ የሆነው?
.
.
.
#questions #life #thoughts #st_gabriel #church #dbu #black_and_white