Ashara Media - አሻራ ሚዲያ — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ ashara_media — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ashara_media — Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @ashara_media
ምድቦች: ክሪፕቶ ምንዛሬዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 77.34K
ተመሳሳይ ቻናሎች ክሪፕቶ ምንዛሬዎች
የሰርጥ መግለጫ

የህዝብ ድምፅ

የቻናል ስታትስቲክስ
14.9% የተሳትፎ መጠን
11,520 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

በዓለም ትልቁ ልውውጥ ላይ ክሪፕቶ ይገበያዩ

ከ350 በላይ ሳንቲሞች፣ ክፍያ ከ0.1% ጀምሮ፣ ፊውቸርስ እስከ 100x። ከ200 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች Binance ን ይመርጣሉ።

ነጻ መለያ ይክፈቱ

የአጋር አገናኝ። ኮሚሽኑ በእርስዎ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ አያሳድርም።


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2 jaan
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት የተጋድሎ ውሎ

ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም

_______፩
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ከሌሊቱ 11:30 ጀምሮ ከምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ በ27ኪ.ሜ ርቀት ከምትገኘው ረቡዕ ገብያ ከተማ በመነሳት ወደ ዳንጉሌ ቀበሌ እንቀሳቀሳለሁ ባለ ጠላት ላይ ባደረገው ትንቅንቅ የሜጀር ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ሰራዊት አመድ በማልበስ
1 ሞርተር
1 ዲሽቃ
4 ብሬን
ስናይፐርን ጨምሮ ለቁጥር የሚከብድ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ማርኳል።

ለስድስት ቀናት ተንኳቶ ከደብረ ማርቆስ ተነስቶ ወደ ጮቄ ተራራ ለመውጣት በተንቀሳቀሰው የአረመኔው ሰራዊት ላይ የተቀናጀ ውጊያ የከፈተው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ጠላትን በመረፍረፍ ታሪክ ሰርቷል።

የ206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር አሃዶች በዕሮቡ ገበያ በመግባት የጠላትን ኃይል በማዛባት ግዳጇን በብቃት ተወጣለች።
በተመሳሳይ በዚ አውጊያ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር ሽፋን በመስጠት ሲያግዝ ቆይቶ ቆረጣ በመግባት 1ዲሽቃ መማረክ ችሏል።
ከፍትኛ ቁርጠኝነትና ጀግንነት በታየበት በዚህ ውጊያም ከአንድ ሻለቃ በላይ የአረሠኔው ሰራዊትን መደምሰስ ተችሏል።
_______፪

ከተማ ውስጥ መሽገው ሕዝብ ሲሚያሰቃዩ የነበሩ አመራሮችን በመምታት መሳሪያቸውን በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ።
ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግን ጠላት አጉት የሚኖረውን የአጎቱን ልጅ ምላሱንና ብልቱን መቁረጡን ሲሰማ ከአዲስ አበባ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ በመመለስ ሻለቃ መሪውን በጩቤ ወግቶ ክላሹንና ሽጉጡን በመማረክ የአጎቱን ልጅ ገዳይ በመበቀል 44ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።

በተመሳሳይ ይልማና ዴንሳ ወረዳ አዴት ከተማ ላይ ሻንበል በለጠ የተባለን የሚሊሻ ሀላፊ መሳሪያ እሳት የላሰው ጀግና ወጣት መሀል ከተማ ላይ በዱላ ማጅራቱን ብሎ ሰደፍ ክላሽ ማርኮ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለጦር አንሙት ያዛቸው ሻለቃን ተቀላቅሏል።
ግፍ ሕዝብን የበለጠ እንዲታገል በማድረግ ትግልን የበለጠ ያፋጥናል ። ስለሆነም ግፍን ተፀይፈው ፋኖን የተቀላቀሉ ወንድሞችን እንኳን ደና መጣችሁ እንላለን።


አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !

አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
9.14K views14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
23 sept 2024
  አሁን ማለትም 10:00 1 ፖትሮል  ዲሽቃ ጠምዶ 11 ላንድ ክሮዘር  ባለስልጣን የያዘ ከ1 አይሱዙ  ሙሉ መከላከያ  ድብ አንቄ ጋ መደ መሸንቲ መስመር ቆሞል! ተብላችኋል ይሰማል የአማራ ፋኖ በጎጃም!!
13.9K viewsአባ ስበር, 13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ Ashara Media - አሻራ ሚዲያ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ 77.34K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @ashara_media ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ Ashara Media - አሻራ ሚዲያ ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የAshara Media - አሻራ ሚዲያ ቻናል በአሁኑ ጊዜ 77.34K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የክሪፕቶ ምንዛሬዎች ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ Ashara Media - አሻራ ሚዲያ ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።

Crypto Guides

Ashara Media - አሻራ ሚ... avatar
Ashara Media - አሻራ ሚ... @ashara_media
በቴሌግራም ይክፈቱ