Get Mystery Box with random crypto!

The Arts Mailing list newsletter – 16th May 2022 is out now ht | Bruh Club

The Arts Mailing list newsletter – 16th May 2022 is out now https://bit.ly/3wen5oR featuring enthralling work of Mahlet Birhanu https://www.instagram.com/kukuspencil/

የዜና ጥበባችን(ኒውስሌተር) አጠቃቀም!

ሀ. ወደ ድህረ ገፃችን ይግቡ
ለ. የሳምንቱን ዜና ጥበብ (ኒውስ ሌተር) ማስፈንጠሪያ በመጫን ለሳምንቱ የወጡትን የኪነጥበብ አማራጭ እድሎች በየዘርፋቸው ይመልከቱ::
ሐ. የእርሶን ዘርፍ ይፈልጉ እና አርስቱን በመጫን ወደ ዝርዝሩ ይግቡ::
መ. ሰማያዊውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሊሳተፉበት ወደሚፈልጓቸው አማራጮች ይዙሩ::
ሰ. ወደ ፈለጉት ድህረ ገፅ ከተዛወሩ በሁዋላ እዛው ገፃቸው ላይ የሰፈሩትን ትእዛዛት በመከተል ማመልከቻዎን ያስገቡ::
ረ. ከመውጣትዎ በፊት ወደእኛው ዜና ጥበባት የኢንስፒሬሽን ክፍል ማስፈንጠሪያ በመመለስ ልብ ኮርኳሪ፣ ጥበብ ቆስቋሽ የሆኑ የጥበብ ዜናዎችን ይታደሙ::
ሠ. ጥያቄ፣ ሃሳብ፣ አስተያየትዎን በትጋት እናስተናግዳለን።

@artsmailinglist