Get Mystery Box with random crypto!

BREAKING ለዩቲዩበሮች ከአድራሻ Verification (በፖስታ ከሚላከው) በተጨማሪ እንደ | Arada Tech - አራዳ ቴክ

BREAKING

ለዩቲዩበሮች ከአድራሻ Verification (በፖስታ ከሚላከው) በተጨማሪ እንደ አዲስ Identity Verification እየጠየቀ ነው! ለኢትዮጵያውያን ፈተና የሆነ ነገር ነው

ቬሪፋይ ለማድረግ ግዴታ ከእነዚህ አንዱ ያስፈልጋል
PASSPORT
DIGITAL ID
DRIVING LICENSE

Adsense በተጨማሪ የባንክ ቡክ ወይም ዋይፋይ የተከፈለበትን ዶክመን እቀበላለሁ ብሎ ነበር ግን ሞክሬው አይሰራም