Get Mystery Box with random crypto!

በቅድሚያ ይቅርታ ! የተከበራችሁ የአሼ ታለንት አድማጮች እና አጋሮች በebc fm adis | Arada style

በቅድሚያ ይቅርታ !

የተከበራችሁ የአሼ ታለንት አድማጮች እና አጋሮች በebc fm adis 97.1 ላይ የሚተላለፈዉ አሼ ታለንት የማክሰኞ እና ሃሙስ ምሽት ከ2-3 የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን ከህዳር 13 ጀምሮ - ህዳር 27 ወይም ታህሳስ 4 /2015 ድረስ በአለም ዋንጫው የቀጥታ ስርጭት ምክንያት ( ሁሉም ጫወታዎች በebc ሬዲዮ እና ቲቪዎች የሚተላለፉ በመሆናቸው ) የኛ መደበኛ ፕሮግራም እንደማይኖር ለአድማጮቻችን እና አጋሮቻችን በሙሉ በዚህ አጋጣሚ እንደ ጣቢያዉ ተባባሪ አዘጋጆች በጊዜ ይቅርታ እየጠየቅን ከዛ በኋላ የምንገናኝ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።


ለበለጠ መረጃ

ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

Fb :- ashe talent profile
Telegram. @aradastyle

ለበለጠ መረጃ :- 0926449748
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )