Get Mystery Box with random crypto!

መርካድንግል እህቴ ከተጠመቀች ወደ 4 ወር አለፋት። ወጣት ባለትዳሮች ናቸው። አሁን ላይ በርትተዋል | የጥያቄዎቻችሁ መልስ

መርካድንግል እህቴ ከተጠመቀች ወደ 4 ወር አለፋት። ወጣት ባለትዳሮች ናቸው። አሁን ላይ በርትተዋል። የጸሎት ሥፍራ አላቸው፣ ጎፋ ገብርኤልም ቋሚ ኮርስ ተማሪዎች ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን ይባርክልን። የተባረከ ልጅ ይስጣቸው። ( ለጊዜው ማወቅ የሌለባቸው ሰዎች ስላሉ ነው Blurred ያደረኳቸው።) ሥጦታ ሰተውኝ ነው ባርኩልኝ እስኪ