Get Mystery Box with random crypto!

ለኪዳነ ምህረት ወዳጆች የቀረበ የበረከት ጥሪ በሐዋሳ የኪዳነ ምህረት ጽዋ ማኅበር የተዘጋጀ ለነሐ | የጥያቄዎቻችሁ መልስ

ለኪዳነ ምህረት ወዳጆች የቀረበ የበረከት ጥሪ

በሐዋሳ የኪዳነ ምህረት ጽዋ ማኅበር የተዘጋጀ ለነሐሴ 16/2015ዓ.ም ለኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ዝክር የነድያን ምገባ የሚያስፈልጉ ዝርዝር
አይነት          ብዛት       ዋጋ
እንጀራ.........300..........4500
ዘይት............ 5Lit.........900
በርበሬ.......... 3:30........1500
ሥጋ.............. 10kg..........8000
ምስር............ 3kg...........600
ሽንኩርት........35kg.........3500
ድንች............ 10kg........ 400
እንጨት.........        ......... 800
ነጭ ሽንኩር....2kg............400
ቅመማቅም ...................300

ከነዚህ መካከል አቅማችሁ የፈቀደውን አንዱን በመቻል የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በኪዳነ ምህረት ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን

1000554331298
ያምላክ ሲሳይ &
ሄለን ጊቶራ

ለበለጠ መረጃ
0985124428