ምስጋናሁሉን ላደረገ ለቸሩ አምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ሥራችን እንዲቃና በረድኤታቸው ላገዙን ለአባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ እያልን ሲዲው በገበያ ላይ ከዛሬ ጀምሮ -በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ -ቤተመጻሕፍት እና አሐዱ መዝሙር ቤት እንዲሁም ከመካነሕወት ሰ/ት/ቤት አባላት የምታገኙ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። የ አንድ ሲዲ ዋጋ 150 ብር ብቻ ገቢው ለአዲሱ የሰ/ት/ቤት ህንፃ ማሰሪያ የሚውል ይሆናል። መካነሕይወት ሰ/ት/ቤት 831 views10:13