Get Mystery Box with random crypto!

ከስር በተያያዘው link የሚያገኙት መጠይቅ በኢትዮጲያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የስነ ጽሑፍ ህትመ | 🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

ከስር በተያያዘው link የሚያገኙት መጠይቅ በኢትዮጲያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የስነ ጽሑፍ ህትመትና ኦድዮ ቪዥዋል ስርጭት ክፍል የተዘጋጀ ሲሆን የምዕመናኑን የመዝሙር የማዳመጥ ዝንባሌ እንዲሁም የApostolic Songs መተግበሪያ አጠቃቀም ላይ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለማጥናት እና ለማስተካከል ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
ስለሆነም ጊዜ ሰጥተው በመሙላት በተሻለ መልኩ እንድናገለግሎት እንዲረዱን በትህትና እንጠይቃለን::

Greetings, brothers and sisters.
Below is a link to a questionnaire prepared by the Audiovisual Team regarding the Apostolic Songs app. We kindly ask you to fill it in so we can know how to serve you better.
God bless you!!

https://forms.gle/vG6wSAA3pbnmfPV97