Get Mystery Box with random crypto!

ምን ያመጣል? ... ምን ታመጣለች?  ብላችሁ.. የትከሻዋን መሳሳት፣ ሁነኛ ዘመድ እንደሌለው አስል | 📻✉️Anush_tube✉️📻

ምን ያመጣል? ... ምን ታመጣለች?  ብላችሁ.. የትከሻዋን መሳሳት፣ ሁነኛ ዘመድ እንደሌለው አስልታችሁ
በግፍና በጭካኔ የሰበራችሁት ልብ ከአላህ ጋር ያለው ትስስር ጠንካራ ቢሆንስ ምን ሊውጣችሁ? በጥሩ ሁኔታ መለያየትም እኮ አንድ ጥሩነት ነው።
فإمساك بمعروف أو تسريح بإحسان

እንዲል ቁርአኑ

በደልን ተጠንቀቁ!

        anwar