Get Mystery Box with random crypto!

የተለያዩ ሞልዶችን በመቀያየር ከ አስር አይነት በለይ ምርቶችን ማምረት የሚችል ማሽን ከአንቴና ማኑ | አንቴና ማኑፋክቸሪንግ እና ቢዝነስ አማካሪ(ANTENNA manufacturing & business consultant)

የተለያዩ ሞልዶችን በመቀያየር ከ አስር አይነት በለይ ምርቶችን ማምረት የሚችል ማሽን ከአንቴና ማኑፋክቸሪንግ እና ቢዝነስ አማካሪ።
፨ ለሳፋ
፨ ለሰሀን
፨ ለትሪ
፨ ለብረት ድስት
፨ለመጥበሻ
፨ ለማንከሽከሻ
፨ ለፓትራ
፨ ለጎድጓዳ ሳህን ወ,ዘ,ተ የሚውል
በማንኛውም የቤት ቆጣሪ 220v እና 380 የሚሠራ ማሽን