Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ጊዜ ህይወትህን ወደተሻለ ደረጃ ለመለወጥ ጥረት አድርገህ ይሆናል።ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ወደ ቀድ | ግዮን ቲዩብ

ብዙ ጊዜ ህይወትህን ወደተሻለ ደረጃ ለመለወጥ ጥረት አድርገህ ይሆናል።ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ወደ ቀድሞዉ እና ወደ ማትፈልገዉ ህይወት ውስጥ ገብተን ትገኛለህ።ታድያ ሙሉ ለሙሉ ለመለወጥ መፍትሄው ምን ይሆን ?

እራስን ማወቅ ትልቅ ማንነትን የመገንባት እና እራስን ማብቂያ መንገድ ነው።ሁሌም እራስን ለማበልፀጊያ ጊዜ ስጥ እራስህን እንደ መፅሐፍ በጥልቀት አንብብ ፣ገምግም፣መርምር፣ የውስጥህን ፍላጎት አድምጠዉ ፣ ሰዎችን ለመምሰል ሳይሆን የራስህን መንገድ እያየህ ተጓዝ፤ ያንጊዜ የምትፈልገዉን ማንነት ወደመሆን ትመጣለህ።

@ANDROMEDAMT