Get Mystery Box with random crypto!

1 ሳምንት ብቻ ቀረው [ኢት አንድሮሜዳ ልዩ የክረምት ሥልጠና] ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የሀገ | Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ

1 ሳምንት ብቻ ቀረው
[ኢት አንድሮሜዳ ልዩ የክረምት ሥልጠና]
ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የሀገርዎንና ሳይንሳዊውን የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል።
ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ከሠኔ 30 ጀምሮ ይሰጣል። የትምህርት ዓይነቶቹም
ሥነ ፈለክ፣ አቡሻህር (Astronomy)
ግእዝ ቋንቋ (Geez)
ሀገራዊ ጥበባት (Indigenous wisdom)
ቀመረ ፊደል (Gematria)
ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)
ሥነ ምግባር (Ethics)

ለማንኛውም መረጃና ምዝገባ 0900 02 02 02 ወይም
0900 03 03 03 ይደውሉ።
ወይም ቢሮ በአካል በመቅረብ (ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ሱመያ መስኪድ እንዳለፈ መልካይ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302)
• Email: etandromeda21@gmail.com