Get Mystery Box with random crypto!

[የአንድሮሜዳ ልዩ ሥልጠና] ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል። | Andromeda አንድሮሜዳ በባላገሩ

[የአንድሮሜዳ ልዩ ሥልጠና]
ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል።
ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ይሰጣል።
ሥነ ፈለክ፣ አቡሻህር (Astronomy)
ግእዝ ቋንቋ (Geez)
ሀገራዊ ጥበባት (Indigenous wisdom)
ቀመረ ፊደል (Gematria)
ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)

ለማንኛውም መረጃ 0900 02 02 02 ወይም
0900 03 03 03 ይደውሉ።