Get Mystery Box with random crypto!

ከእንግዲህ ቤተ ክርስቲያን ችግር ሲገጥማት ጠብቀን የምንሰበሰብባት ስፍራ አትሆንም !!! በጊዜውም | ፩ ሃይማኖት

ከእንግዲህ ቤተ ክርስቲያን ችግር ሲገጥማት ጠብቀን የምንሰበሰብባት ስፍራ አትሆንም !!! በጊዜውም ያለ ጊዜውም በደጇ እንፅና !!!ሊያጠፏት የሚፈልጉ ጠላቶች እንዳሏት ካወቅን የኛ ድርሻ ከደጇ ባለመጥፋትም ፣ በፀሎትም ፣ በአንድነትም ፣ በመናበብም ፣ ባለመዘናጋትም ፥ ተጠናክከረን ከአጥፊዎቿ ተሽሎ መገኘት ነው።
Belay
@And_Haymanot