Get Mystery Box with random crypto!

✟ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን✟ ✟አብይ ሀይል ወበስልጣን✟ ✟አሰሮ ለሰይጣን✟ ✟አግአዞ ለአዳም✟ | ፩ ሃይማኖት

✟ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን✟
✟አብይ ሀይል ወበስልጣን✟
✟አሰሮ ለሰይጣን✟
✟አግአዞ ለአዳም✟
✟ሰላም✟
✟እምይዜየሰ✟
✟ኮነ✟
✟ፍስሀ ወሰላም✟

"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም"ሉቃ፦24፥5

"እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ" ማቴ፦28፥6

እንኳን አደረሰን መልካም በዓል ለሁላችንም!!!
@And_Haymanot
@And_Haymanot_bot