Get Mystery Box with random crypto!

እኛ እያንዳንዱ የተቆለፈ በር ሺህ መክፈቻ ቁልፎች አሉት ብለን እንናገራለን ። እግዚአብሔር ግን ሁ | ፩ ሃይማኖት

እኛ እያንዳንዱ የተቆለፈ በር ሺህ መክፈቻ ቁልፎች አሉት ብለን እንናገራለን ። እግዚአብሔር ግን ሁሉንም የተዘጉ ደጃፎች ወይም መዝጊያዎች መክፈት ይችላል ። ሁሉም ጨለማ በብርሃን ይተካል እያንዳንዱ ጥያቄም መፍትሄ ወይም መፍትሔዎች ይኖሩታል ። እግዚአብሔር እያንዳንዱን መከራ መቆጣጠር ይቻለዋል ከመራራው ጣፋጭን ከበላተኛውም የሚበላ ማውጣት የሚቻለው እግዚአብሔር ለችግሮቻችን በሙሉ መፍትሔ አለው ።

አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
@And_Haymanot
@And_Haymanot_bot