Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮ ነሺዳ እና መንዙማ እየተሰራ ተቀባይነትን እና ተወዳጅነትን ያተረፈው ሙራዲና የተሰኘው መንዙ | Amir Abdo official 📸📸📸

በኢትዮ ነሺዳ እና መንዙማ እየተሰራ ተቀባይነትን እና ተወዳጅነትን ያተረፈው ሙራዲና የተሰኘው መንዙማ ቁጥር 3 በቅርቡ ለሙሂብ አድማጮቻችን ጥራቱን በጠበቀ የቪድዮ ክሊፕ ማቅረባችን ይታወሳል። ቁጥር 4ን በቅርቡ ጠብቁን።

በዚህ ታሪካዊ ስራ ላይ የተሳተፉ ውድ የኢትዮ ነሺዳ እና መንዙማ አባላቶቻችን ልናመሰግን እንወዳለን ሁሉም የስራ ድርሻውን በብቁ ሁኔታ ከከተማ ከተማ አድካሚ ፤ እንዲሁም አዝናኝ የማይረሳ ጉዞ በማድረግ ፤ ፍፁም በሆነ ወንድማማችነት ሙራዲና 3 እና 4ን ለዚህ አብቅተውልናል።
Muradina 3