Get Mystery Box with random crypto!

33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከቀናት በኋላ (January 9) ይጀመራል። በየትኞቹ አማራጮች ሊመለከቱ አ | ኑሬ ዲሽ 📡 NURE DISH & CCCAM📡🤙

33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከቀናት በኋላ (January 9) ይጀመራል። በየትኞቹ አማራጮች ሊመለከቱ አስበዋል።

ያሉትን አማራጮች ይዘን ቀርበናል...

የኢትዮጵያ Broadcasting Corporation ከመክፈቻው ጀምሮ ሁሉንም ጫዋታዎች በDVB T2 (Antenna) ለማሰራጨተት ዝግጅቴን ጨርሻለው እያለ ነው።

ተወዳጁ TV Varzish የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎችን እና የተመረጡ የምድብ ፍልሚያዎችን አስተላልፋለው እያለ ነው። 50%

DSTV ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ ከ 'ጎጆ' package ጀምሮ ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት እንደሚቻል ካምፓኒው አስታውቋል።1ዐዐ%

Amos 4°W ተጠቃሚ ከሆኑ ሁሉንም ጨዋታዎች በተመርጡ ቻናሎች (5 Plus HD, 5 Stars HD, 5 Sport 4k, Live HD) ለማስተለልፍ ፍቃድ ማግኘቱን አስታውቋል:: 75%

E VISION እና APOLLO IPTV ላይ የ Bein sport እና የ DSTV መሉ package ስላሉ በነሱም አማራጮች መከታተል ይችላሉ። 100%



@Amossdish