በህይወትህ ዙሪያ ቦታ የሰጠካቸው አብዛኛው ሰዎች ራስህን ችለህ ቆመህ ማየት ያስፈራቸዋል ! ለዚም ራስህን ችለህ እንዳትቆም ምርኩዝ ይሆኑልሀል እንጂ ራስህን ችለህ የምትቆምበትን አቅም እና ጥንካሬን አያሳዩህም አሰሳ 1 : ራስህን ችለህ መቆም እንደምትችል ለራስህ አሳየው ! አሰሳ 2 : ለራስህ መሆን በቂ ነው ነጠብጣብ ቀለም ፤ ያልተቋጩ ሀሳቦች ( ከሶላ ) @Ammelakuletters @Ammelakuletters @Ammelakuletters 1.2K views[SOLA#21] ኦ ጥበበ ሶሎሞን አይቴ ሀሎኪ , 18:43