Get Mystery Box with random crypto!

አምላካችን አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ورحمتي وسعت كل شيء ' .. ' እዝነቴ ሁሉን ነገ | የአስተሳሰብ ለውጥ✊

አምላካችን አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ

ورحمتي وسعت كل شيء " ..

" እዝነቴ ሁሉን ነገር ሰፋች ...." ይለናል።

እዝነቱ ሲበዛ ሰፊ ነው።
የቱን ያህል ብታጠፉም አትፍሩ፣ አትሸበሩ፣
በእዝነቱ ዉስጥ አልካተትም፣ ችሮታውም አይደርሠኝም፣ ምህረቱም አይጎበኘኝም፣ ይቅርታውም አይተርፈኝም ብላችሁ አትስጉ።

ላ ወላሂ!
በፍጹም ስጋት አይግባችሁ። ..
እዝነቱ ይደርሰናል፣ ችሮታው ያካብበናል፣ ይቅርታውም ይተርፈናል፣
ኢንሻአላህ!!

ሰባሐል ኸይር!

#ሼር_በማድረግ_ለወዳጅ _ዘመድዎ_ያዳርሱ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡~
╭────╯ ╰────
@Hayuzizaa