Get Mystery Box with random crypto!

ምድር ላይ ለሰው ልጆች የመጀመሪያው የአምልኮ ቤት ካዕባ መሆኑን በምድር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለ | የአስተሳሰብ ለውጥ✊

ምድር ላይ ለሰው ልጆች የመጀመሪያው የአምልኮ ቤት ካዕባ መሆኑን

በምድር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው በአንድ ጊዜ የሚጎበኘው ቤት
ካዕባ መሆኑን

የተባረከው ፣ ምግብም መጠጥም መሆን የሚችለው ብቸኛው የዘምዘም
ውሃ መነሻ ከካዕባ 20ሜትር አካባቢ ብቻ የሚርቅ መሆኑን

የምድራችን እንብርት የመንደሮቹም ሁሉ እናት ካዕባ እንደሆነች

ምድር ላይ የነብዩ ኢብራሂም አሻራና የእግር ፋና የሚገኝበት ብቸኛው
ቦታ ካዕባ መሆኑን

ሰላም እንድትሆን ነብዩ ኢብራሂም ዱዓእ ያደረጉላትና እስካሁንም ሰላም
የሆነችው ካእባና አካባቢዋ እንደሆነች

የካዕባ ወደላይ ያለው ክፍል ሁሉ የተቀደሰ በመሆኑ የላይኛውን ክፍል በመቅጣጨት የአምልኮ ስርዓትን መከወን እንደሚቻል

በካእባ ላይ አውሮፕላን እንደማያልፍ ያውቃሉ?

@hayuzizaa