Get Mystery Box with random crypto!

ጁምዐ ሙባረክ ከዶ/ር ዛኪር ናይክ ትርጉም ላይ ከሰማሁት መስጊድ ይገባና ሱና መስገድ ይጀመራ | የአስተሳሰብ ለውጥ✊

ጁምዐ ሙባረክ

ከዶ/ር ዛኪር ናይክ ትርጉም ላይ ከሰማሁት

መስጊድ ይገባና ሱና መስገድ ይጀመራል እዛ የተቀመጡ ሰዎች ማሻአላህ እርጋታው ደስ ይላል አሉ ልቡ መደሰት ጀመረ ቀጥለው ሩኩዑ ደስ ሲል አሉ ቀጠሉ አሁንም ሱጁዱ ደስ ሲል ሲሉ

አልቻለም ዞሮ በዛላይ ፆመኛ ነኝ አላቸው

ሼር
@Hayuzizaa