Get Mystery Box with random crypto!

አማርኛ ጥቅሶች - Amharic Quotes

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharic_quotes — አማርኛ ጥቅሶች - Amharic Quotes
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharic_quotes — አማርኛ ጥቅሶች - Amharic Quotes
የሰርጥ አድራሻ: @amharic_quotes
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.91K
የሰርጥ መግለጫ

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️
የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭
የ ህይወት ጥቅሶች ✨
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔
አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️
ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2020-10-26 18:09:54 ወደ ትልቁ ቻነል ለመግባት 81k

https://t.me/joinchat/AAAAAFC5SgCrQfcb7pkHiw
19.9K viewsedited  15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-26 12:30:32
...ጓደኝነት ማለት መልካም ስነምግባር ነው
https://t.me/joinchat/AAAAAFC5SgCrQfcb7pkHiw
@Amharic_quotes
18.5K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-25 18:58:27 ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡

አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡

መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡

ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡

እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡

መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን አይገልጥም።

ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር ፣ ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡

እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው።
@Amharic_quotes
18.0K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-23 21:22:48
ይመስለናል እንጂ ሁሉም ጊዜያዊ ነው
https://t.me/joinchat/AAAAAFC5SgCrQfcb7pkHiw
@Amharic_quotes
18.3K views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ