Get Mystery Box with random crypto!

ማንም ብትሆን የሰው ልጅ እስከሆንክ ድረስ ትንሽ ነኝ ብለህ አታስብ! ትናንሽ ቁልፎች ትላልቅ | አማርኛ ጥቅሶች - Amharic Quotes

ማንም ብትሆን የሰው ልጅ እስከሆንክ ድረስ ትንሽ ነኝ ብለህ አታስብ!
ትናንሽ ቁልፎች ትላልቅ በሮችን ይከፍታሉ፤ ትናንሽ ቃላቶች ትላልቅ ምክሮችን ይሰጣሉ፤ ትናንሽ ስጦታዎች ትላልቅ ደስታን ይለግሳሉ።
@Amharic_quotes