Get Mystery Box with random crypto!

ህሊና ደስአለኝ ደገመችዉ !! በባዶነት ሙሌት በዘር እብሪት ታስሮ፣ አገሩን አመሰው ቤት እያፈረ | Amhara today

ህሊና ደስአለኝ ደገመችዉ !!


በባዶነት ሙሌት በዘር እብሪት ታስሮ፣ አገሩን አመሰው
ቤት እያፈረሰ ህዝብ እያስደደ ተደመሩ እያለ ቀንሶ ጨረሰዉ

ልዩነት ይሻላል በሚል አጉል ቀመር
እዩት ሚኒስተሩን
ወርቅ ይፈቀፍቃል ድንጋይ ለማሳመር