Get Mystery Box with random crypto!

Inbox ከጋምቤላ ሰላም አዩ በጋምቤላ በኑወርና አኝዋክ ብሔር መካከል ከፍተኛ ግጭት ተቀስቅሷ | Amhara today

Inbox ከጋምቤላ

ሰላም አዩ በጋምቤላ በኑወርና አኝዋክ ብሔር መካከል ከፍተኛ ግጭት ተቀስቅሷል። ከፍተኛ ተኩስ እየሰማን ነው። መከላከያ ሰራዊት ገብቷል ግን የሚረጋጋ አይመስልም።