Get Mystery Box with random crypto!

ህፃናትና እናቶች ሲሞቱ ትህነግ 'በተፈፀመው ጀኖሳይድ' እያለ ሪፖርት ያደርጋል። እውነታው ግን ሌላ | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

ህፃናትና እናቶች ሲሞቱ ትህነግ "በተፈፀመው ጀኖሳይድ" እያለ ሪፖርት ያደርጋል። እውነታው ግን ሌላ ነው። የእርዳታ ድርጅቶች ለህፃናት የላኩትን አልሚ ምግብ ትህነግ መጥጦ ጨርሶታል። አሁን ደግሞ ህሙማን እንዲያደርሱ የተመደቡትን አንቡላንሶች ቢራ እየሸጡባቸው ነው።