Get Mystery Box with random crypto!

ኢንተርፖል በጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ አፈና ላይ እጁ እንደሌለበት አረጋገጠ። ኢንተር ፖል ከትሪፕል ኤ | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

ኢንተርፖል በጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ አፈና ላይ እጁ እንደሌለበት አረጋገጠ። ኢንተር ፖል ከትሪፕል ኤ በቀረበለት ጥያቄ በሰጠው መልስ እንዳስታወቀው ጋዜጠኛ ጎበዜ በኢንተርፖል ዳታ ቋት ውስጥ እንደሌለ እና በአፈናው እንዳልተሳተፈ በደብዳቤ ገልጿል።

የብልፅግና መንግስት በውሸት አፈና መፈፀሙ ሳያንስ ኢትዮጵያ ውስጥ እያለ ያፈነውን ጋዜጠኛ ከሀገር ወጥቶ ነበር ብሎ ለህዝብ የገለፀበት ሂደት ፍፁም ውሸት አሳፋሪ እና ብልፅግናዊ መልክ ያለው ነው ተብሏል።