Get Mystery Box with random crypto!

አርቲስት ዮርዳኖስ አለሜ ከበደ የሰሞኑ መንግስት መር አማራ ተኮር የ አፈና ዘመቻ ሰለባ ሆኗል። | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

አርቲስት ዮርዳኖስ አለሜ ከበደ የሰሞኑ መንግስት መር አማራ ተኮር የ አፈና ዘመቻ ሰለባ ሆኗል።

የአማራ ልዩ ኃይልን የማፍረስ እቅዱን ተከትሎ ድምፅ ይሆናሉ ለአማራ ይቆማሉ ተብለው መንግስት ላይ ስጋት ያሳደሩ አማራዊያን እየታሰሩ መሆኑን ይታወቃል።

አርቲስት ዮርዳኖስ አለሜ “ሁከት እና ብጥብጥ ” በሚል የህሊና እስር ላይ ይገኛል።

አማራ ከገጠመው የህልውና ፈተና ለመውጣት ትግል የሚያደርጉ የነቁ የአማራ ልሂቃን: ጋዜጠኞች እና ታዋቂ አማራዎችን በማፈን የሚቆም ትግል የለም።