Get Mystery Box with random crypto!

ፋኖ ምሬ እና አባሎቹ ተከበዋል! **** አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ፋኖ ምሬ እና አባሎቹ በመከ | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

ፋኖ ምሬ እና አባሎቹ ተከበዋል!
****
አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ፋኖ ምሬ እና አባሎቹ በመከላከያ ከበባ ውስጥ መሆናቸውን በቦታው ያሉ ምንጮች ለመረጃ ቲቪ ገልጸዋል። በመሆኑም በአካባቢው የምትገኙ ሁሉ መረጃውን ሼር በማድረግ ነቅታችሁ እነዚህን የህዝብ አለኝታ የሆኑትን የፋኖ አባላቶች እንድትጠብቁ ሲሉም ምንጮቻችን አሳስበዋል።
Mereja TV