Get Mystery Box with random crypto!

የባልደራስ ም/ፕሬዝደንት አቶ አምሀ ዳኜው በፀጥታ ኃይሎች ታፈኑ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ | አማራ ሚዲያ ማዕከል Amhara media center

የባልደራስ ም/ፕሬዝደንት አቶ አምሀ ዳኜው በፀጥታ ኃይሎች ታፈኑ።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ
መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ/ም
አዲስ አበባ ሸዋ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት አምሀ ዳኜው መጋቢት 23/2015 ዓ.ም ምሽቱን በደህንነት ኃይሎች እና በፌደራል ፖሊስ ታፍነው ተወስደዋል።

አቶ አምሀ ዳኜው ታፍነው የተወስውዱት ከመኖሪያ ቤታቸው ነው።

ከዚህ ቀደም በመጋቢት 2/2015 ዓ.ም በኦህዴድ/ብልፅግና መንግስት የታጠቁ ኃይሎች ለሰዕታት ታግተው እንደነበር ይታወሳል ሲል ባልደራስ በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።