Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የ1444/2015 የሐጅ መስተንግዶ እንዲሳካ አማራ ባን | Amhara Bank

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የ1444/2015 የሐጅ መስተንግዶ እንዲሳካ አማራ ባንክ ላደረገው አስተዋፅዖ በመላው የኢትዮጵያ ህዝበ ሙስሊም እና በጠቅላይ ም/ቤቱ ስም የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል፡፡
ም/ቤቱ ስላበረከተልን የምስክር ወረቀት ምስጋና እያቀረብን ከዚህ በኋላ የሚኖረንን ግንኙነት የበለጠ አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን በአክብሮት ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website: www.amharabank.com.et
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1
Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc
Instagram: https://instagram.com/amhara_bank
Twitter: https://twitter.com/Amharabanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amharabank/
YouTube: https://youtube.com/channel/UC73x9uuGYV0Uxw0EkpVZN8g

#አማራባንክ #AmharaBank