Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ባንከ የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶቹን እና የፊንቴክ አጋሮቹን የሚያስተዋውቅበት መርሃ ግብር አ | Amhara Bank

አማራ ባንከ የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶቹን እና የፊንቴክ አጋሮቹን የሚያስተዋውቅበት መርሃ ግብር አካሄደ፡፡
አማራ ባንክ ስራ በጀመረ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከበርካታ የፊንቴክ ተቋማት ጋር የስራ ትስስር መፍጠር የቻለ ሲሆን የተለያዩ የዲጂታል ክፍያ አማራጮችንም ለተገልጋዩ ሕብረተሰብ እያቀረበ ይገኛል፡፡
በዛሬው ዕለትም ከፋይናንስ ባሻገር በሚል ርዕስ የባንኩን የዲጂታል ክፍያ አቅርቦት አማራጮች እንዲሁም ፊንቴክ አጋሮች የሚያስተዋውቅ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website: www.amharabank.com.et
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1
Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc
Instagram: https://instagram.com/amhara_bank
Twitter: https://twitter.com/Amharabanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amharabank/

#አማራባንክ #AmharaBank