Get Mystery Box with random crypto!

6ኛ ዙር ይሳተፉ ይሸለሙ! በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ብርቅዬ የዱር እንሰሳ -ስሙ ምን ይባላል | Amhara Bank

6ኛ ዙር ይሳተፉ ይሸለሙ!

በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ብርቅዬ የዱር እንሰሳ

-ስሙ ምን ይባላል?
-በየትኛው የሀገራችን ፓርክ ይገኛል?
መልስዎን በቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ይመልሱ!

Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc


ማሳሰቢያ
—————————————————————
የተሳታፊዎች መልስ ተቀባይነት የሚኖረው በቴሌግራም ገፃችን አስተያየት መስጫ ሳጥን ብቻ ነው።
ተሳታፊዎች መጀመሪያ የቴሌግራም ቻናላችንን መቀላቀል አለባቸው፡፡
ትክክለኛውን መልስ ቀድመው የመለሱ የመጀመሪያዎቹ 5 ተሳታፊዎች ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡
የተሳታፊዎች የመጀመሪያ መልሳቸው ብቻ ተቀባይነት ይኖረዋል/የተስተካከለ ምላሽ(Edited) ተቀባይነት የለውም ፡፡
ደንብ እና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው፡፡
—————————————————————
ጥያቄ እና መልሱ ቀጣይነት ስለሚኖረው በንቃት በመሳተፍ ይሸለሙ!