Get Mystery Box with random crypto!

ይሳተፉ ይሸለሙ! በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ባለታሪክ ስማቸው ማን ይባላል፤ በምንስ ይታወቃሉ? | Amhara Bank

ይሳተፉ ይሸለሙ!

በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ባለታሪክ ስማቸው ማን ይባላል፤ በምንስ ይታወቃሉ?

ጥያቄውን ለመመለስ የአማራ ባንክ የቴሌግራም ቻናልን በቅድሚያ ይቀላቀሉ!

Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc

ማሳሰቢያ
—————————————————
የተሳታፊዎች መልስ ተቀባይነትን የሚኖረው በቴሌግራም ገፃችን ብቻ ነው።
ተሳታፊዎች መጀመሪያ የቴሌግራም ቻናላችንን መቀላቀል አለባቸው፡፡
ትክክለኛውን መልስ ቀድመው የመለሱ የመጀመሪያዎቹ 5 ተሳታፊዎች ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡
የተሳታፊዎች የመጀመሪያ መልሳቸው ብቻ ተቀባይነት ይኖረዋል/የተስተካከለ ምላሽ(Edited) ተቀባይነት የለውም ፡፡
ደንብ እና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው፡፡
—————————————————
ጥያቄ እና መልሱ ቀጣይነት ስለሚኖረው በንቃት በመሳተፍ ይሸለሙ!