Get Mystery Box with random crypto!

የሀዘን መግለጫ! የባንካችን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ባለሙያ የነበሩት አቶ ኢሳያስ በላይ | Amhara Bank

የሀዘን መግለጫ!

የባንካችን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ባለሙያ የነበሩት አቶ ኢሳያስ በላይ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የአማራ ባንክ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡