እስቲ ወጪዎን እንጋራዎ! ከ1500 በላይ በሚሆኑ የንግድ ተቋማት የባንካችንን ኪው አር ስካን በማድረግ ክፍያ ሲፈጽሙ 10% ተመላሽ ያገኛሉ፡፡ የአማራ ባንክ ደንበኛ በመሆንዎ ደግሞ ተጨማሪ 5% ተመላሽ ያገኛሉ፡፡ ታድያ ዕድሉ የሚቆየው እስከ ግንቦት 04/2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ ስለሆነ ፈጠን ብለው ይጠቀሙበት! መልካም ግብይት! ደንብና ግዴታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube #አማራባንክ #AmharaBank 14.0K viewsedited 10:37