Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ባንክ ከዌስተርን ዩኒየን የገንዘብ ማስተላለፊያ ተቋም ጋር በይፋ ሥራ መጀመሩን በታላቅ ደስታ | Amhara Bank

አማራ ባንክ ከዌስተርን ዩኒየን የገንዘብ ማስተላለፊያ ተቋም ጋር በይፋ ሥራ መጀመሩን በታላቅ ደስታ እያበሰርን በዚህ የበዓል ወቅት ከወዳጅ ዘመድዎ በዌስተርን ዩኒየን በባንካችን የስዊፍት አድራሻ (AMHRETAA) ገንዘብ ወደ ሂሳብዎ ገቢ ሲደረግልዎ ከባንካችን ወዲያውኑ የምስጋና ስጦታ ይበረከትልዎታል!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank #MoneyTransfer #WesternUnion #Dahabshil #Ria