Get Mystery Box with random crypto!

በአማራ ባንክ ሥም በሀሰተኛ መንገድ ቅጥር እናስፈጽማለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ራስዎን ይጠብቁ! ት | Amhara Bank

በአማራ ባንክ ሥም በሀሰተኛ መንገድ ቅጥር እናስፈጽማለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ራስዎን ይጠብቁ!

ትክክለኛ የአማራ ባንክ የሥራ ማስታወቂያዎችን ለመመልከት የባንኩን የቅጥር ዌብ ሳይት አልያም ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይመልከቱ።

https://vacancy.amharabank.com.et/

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank