Get Mystery Box with random crypto!

እቺን ከእስራኤል Ben-Gurion ዩንቨርስቲ የወጣዉን ጥናታዊ ፅሁፍ ላጋራችሁ...ከራሳችው ጋር እ | አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

እቺን ከእስራኤል Ben-Gurion ዩንቨርስቲ የወጣዉን ጥናታዊ ፅሁፍ ላጋራችሁ...ከራሳችው ጋር እያነፃፀራችሁ።
የአፍንጫ ቅርፅና የሰዎች ባህሪና ማንነት!

5 - #Nose_up(Button Nose) ፦ አጭር ወደላይ የሆነች አፍንጫ ።
እነዚህ ሰዎች ጠንካራ...ከራስ የመነጨ አቅም ያላቸው ፣ በአስተማማኝ ዕቅድ የሚመሩ ፣ ውሳኔያቸው ውጤት ተኮር ነው... ከለሎች አንፃር ስታዩ አድናቂዎችን የመሳብ አቅም አላቸው ።
ታዋቂዎቹ...actress carey Mulligan ና Wayne Rooney ከእነዚህ መሃከል ናቸው ።
6 - #Striaght_Nose - ከሌሎቹ ይልቅ ቀጥ ያለ አፍንጫ ።
ስሜታቸውን መቆጣጠር የሚችሉ ፣ የሰውንም ስሜት ማንበብ ይችላሉ... ጥሩ የትዕግስት ችሎታ አላቸው ።
ጥሩ የራስ መተማመን አላቸው።
ታዋቂዎቹ keira knightly ና Nicole schrezinger አሉበት።
7 - #Roman_Nose ፦ በአፍንጫ መሃል ትንሽ ጉብ ያለ አጥንት ያለው ።
እነዚህ ሰዎች ስሜታቸው በቶሎ የሚጎዳ ፣ ውስጣቸው እየቆሰለ የማያስታዉቁ ፣ ላግዝህ ካልካቸው በቶሎ እሺ የሚሉ ናቸው ።
ታዋቂዎቹ...Rooney Mara ና Samara Weaving አሉበት።
8 - #Crooked_Nose ፦ በአፍንጫ መሃል በትልቁ ጉብ ያለ አጥንት ያለው
እነዚህ ሰዎች ቋም ፣ ታማኝ ፣ ጥሩ አዳማጭ ፣ ከመፍረድ ይልቅ ተረዳል።
ታዋቂዎቹ model Molly Sims ና actor Owen Wilson!


Share for your friends