Get Mystery Box with random crypto!

እስካሁን የሰራናቻውን እጅግ ጠቃሚ የ YOUTUBE ትምህርቶችን ይከታተሉ   #Subscribe, | Amen Electrical Technology Official®

እስካሁን የሰራናቻውን እጅግ ጠቃሚ የ YOUTUBE ትምህርቶችን ይከታተሉ  
#Subscribe, #Share እና  #Like በማድረግ ያበረታቱን
1. በ youtube ቻናላችን ስለሚሰጡ ስልጠናዎች ዝርዝር ማብራሪያ



2. በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ስለምናያቸው ዝርዝር ነጥቦች



3. ኤሌክትሪክ ስራ ከመጀመራችን በፊትና በኤሌክትሪክ ስራ ጊዜ መወሰድ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች



4. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-1



5. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-2



6. ኤሌክትሪክ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች



7. የመልቲሜትር አጠቃቀም



8. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ምልክቶች/ Building Electrical Installation Symbols https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/
9. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#1



10. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#2




#በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተግባር ስልጠናችን #ለመሰልጠን እና ማንኛውም #የኤሌክትሪክ_ስራ_ለማሰራት በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል

0911585854
0991156969