Get Mystery Box with random crypto!

#በአይነቱ_ልዩ_የሆነ_የሙያ_ስልጠና_የስራ_ዕድል_ፈጠራ የሚከተሉትን የስልጠና ፕሮግራሞች  በመም | Amen Electrical Technology Official®

#በአይነቱ_ልዩ_የሆነ_የሙያ_ስልጠና_የስራ_ዕድል_ፈጠራ

የሚከተሉትን የስልጠና ፕሮግራሞች  በመምረጥ  እጅግ ልዩ የሆነውን በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን የሙያ ስልጠና ይጀምሩ  

#ከሰኞ እስከ #አርብ የሚሰጠው ስልጠና የሚጀምረው #ሐሙስ በ 26/08/2015 ሲሆን ስልጠናው የሚሰጠው ለ 2 ወር ሲሆን ዘወትር #ማክሰኞ ፣ #ሐሙስ እና #አርብ ከጥዋቱ 3፡00-6፡00 የወርክሾፕ ልምምድ ሲሆን በሳምንት አንድ ቀን(ሰልጣኙ በሚመቸው ቀን) ደግሞ የሳይት ላይ ልምምድ ይኖረናል።
#ቅዳሜና #እሁድ የሚሰጠው ስልጠና ደግሞ የሚጀምረው #ቅዳሜ በ28/08/2015 ሲሆን ቅዳሜ ከሰዐት ከ8፡00-11፡00 እና #እሁድ ጥዋት ከ 3፡00-6፡00 ሲሆን #በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የተገዛ ልዩ ስልጠና ነው።
የስልጠናው ሙሉ ክፍያ መመዝገቢያን ጨምሮ 5150 ብር ሲሆን ክፍያውን በ 1 ጊዜ ውይም በ 2 ጊዜ መክፈል ይቻላል። በሁለት ጊዜ ለምትከፍሉ የመጀመሪያው ዙር ክፍያ  መመዝገቢያን ጨምሮ 2650 ብር ነው።
የአከፋፈሉ ሁኔታ #በባንክ_በድርጅቱ_አካውንት ብቻ ሲሆን ከዚህ በፊት ገቢ ያደረጋችሁ በዕለቱ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣታችሁን እንዳትረሱ። ከዚህ በፊት ያልከፈላችሁ ደግሞ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ በዚህ የቴሌግራም ሊንክ @electricexpert
ትልኩልንና በዕለቱ ደረሰኙን ይዛችሁ በመምጣት ስልጠናችሁን ትጀምራላችሁ።
የባንክ ደረሰኝ ሲልኩልን #ሙሉ_ስም፣ #የመረጡትን_ፈረቃ እና #ስልክ_ቁጥር መላክ ይኖርባችኋል።
#በቡድን_ለሚመጡ_ልዩ_ቅናሺ አለን።
በግል መሰልጠን ለሚፈልጉ ደግሞ ሙሉ ክፍያው 6650 ብር ሲሆን የስልጠና ቀን ሰልጣኙ በሚመቸው ቀናት ይሆናል።
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ #ቦሌ_ሚካኤል ከ ቅዱስ ሚካኤል  ከቤተክርሲቲያን ፊትለፊት በሚገኘው #ወርክሾፕ ሲሆን የሳይት ላይ ልምምዱ ደግሞ ድርጅታችን በተቋራጭነት ይዞ በሚሰራቸው ሳይቶች ይሆናል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች
#የኢትዮጵያንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አቢሲንያ_ባንክ: 88939409
Amen institute of technology

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ

#አዲሱን_የYouTube_Channel ሊንኩን በመጫን #Subscribe እያደረጉ የበለጠ እንድንሰራ ያበርቱን

https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw

#ማንኛውንም_የኤሌክትሪክ_ስራ_ማሰራትና_መሰልጠን_የምትፈልጉ_ድርጅቶችና_ግለሰቦች_በነዚህ_ስልክ_ቁጥሮች_ያገኙናል
    
  0911585854
  0991156969
         
"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን "
#ለወዳጅዎም_ያጋሩ
#እናመሰግናለን