Get Mystery Box with random crypto!

#ማሳሰቢያ ዛሬ የተጀመረውን(13/04/15) 11ኛ ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠ | Amen Electrical Technology Official®

#ማሳሰቢያ
ዛሬ የተጀመረውን(13/04/15) 11ኛ ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና በዚህ ዙር መሰልጠን የምትፈልጉ ካላችሁ 4 ክፍት ቦታዎች ስላሉን እስከ ሰኞ(17/04/15) መመዝገብ እንደምትችሉ ማሳሰብ እንወዳለን። የስልጠና ቀናቶችም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና ሀሙስ ሲሆን ተጨማሪ አንድ ቀን ደግሞ የሳይት ላይ ልምምድ አለው። ቆይታው 2 ወር ነው።
እናመሰግናለን