Get Mystery Box with random crypto!

የት ነህ አሁን? ስኬት ማለት አሁን የት እንዳለህ ማወቅ ወዴት እደምትሄድ መወሰን ካለህበት ተነስ | AbrshDREAMS

የት ነህ አሁን?

ስኬት ማለት አሁን የት እንዳለህ ማወቅ ወዴት እደምትሄድ መወሰን ካለህበት ተነስተህ ወደ ምትፈልግበት መሄድ ሲሆን የአንተ ስኬት ደግሞ እያደክ በመጣህ ቁጥር እየተገለጠልህ የሚመጣ ትልቅ ሃሳብ ነው። ጥልቅ የሆነ ሃሳብ በከፍታ ቦታ ላይ አስቀምጠህ ወደ እሱ መጓዝ ስትጀምር እንዴት እንደሚሳካ አታውቀውም ስለዚህ ስኬታማ የሚያረግህን ዓላማ በማስቀመጥ፤ ውሎህን በመፈተሽ ልማዶችህን በማዳበር ስኬትን ወደ ራስህ ማምጣት፤ ስኬት በአጋጣሚ የሚከሰት አይደለም ሂደት ነው። ታገስ አንተ ሁሌም ስኬታማ ነህ::