መታገስ የዘራኸው ዘር ፍሬ አፍርቶ ከመብቀሉ በፊት መሬት ውስጥ ሥር በመልቀቅ እድገቱን ይጀምራል። አብዛኞቻችን ግን እድገቱን ለማየት ትዕግሥት ስለሌለን የዘራሁት ዘር አያፈራም ብለን ሌላ ለመትከል ድጋሚ እንሞክራለን ፤ በዚህ መሐል ያማረ ፍሬ እናጣና እርካታ እናጣበታለን :: ማንኛውም ዘር ከመብቀሉ በፊት የማይታይ የውስጥ ለውስጥ እድገት አለው፤ ከታገስክ ፍሬውን ማግኘትህ አይቀርም።ሕልምም እንደዚሁ ነው፤ ውጤቱን እስከምታገኝ ድረስ የውስጥ ለውስጥ ግንባታህን ቀጥል።ከታገስክ የዘራኸውን ዘር ማጨድህ ግድ ነው! ዛሬን እንኑር! የእናንተው ቤተሰብ AbrshDREAMS Folow Us YOUTUBE INSTAGRAM FACEBOOK TELEGRAM 2.4K viewsAbrsh DREAMS, edited 07:14