Get Mystery Box with random crypto!

AMATECHGROUP

የቴሌግራም ቻናል አርማ amatechgroup — AMATECHGROUP A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amatechgroup — AMATECHGROUP
የሰርጥ አድራሻ: @amatechgroup
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 607
የሰርጥ መግለጫ

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ የWebsite ጥቆማዎች
✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች
✏️ እና ሌሎችንም ያገኛሉ።
➤ discussion group 👉 http://t.me/amatechgroup1
✅️Apps center 👉 http://t.me/amatechgroupapps

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-07 19:46:18 Tik tok አካውንት በቅናሽ ዋጋ እንሸጣለን
ከ 2k-15k follow

ማንኛውንም ነገር ለመግዛት እና ለመሸጥ ከፈለጉ ይሄን bot ይጠቀሙ

@Exodusmarket_bot
48 views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:48:45
ክሮም የምትጠቀሙ በአስቸኳይ update አድርጉ

ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጉግል በክሮም ብሮዉዘሩ (chrome browser) ላይ ተጠቃሚዎችን ለከፍተኛ የሳይበር ጥቃት የሚያጋልጥ ክፍተት መገኘቱን ተከትሎ አስቸኳይ የክፍተት መሙያ አቅርቧል።

ኩባንያዉ ለክፍተቱ መሙያ የክሮም እትም #Chrome 103.0.5060.114 ያቀረበ ሲሆን ይህም ለማይክሮሶፍት ዊንዶዉስ ተጠቃሚዎች የሚሆን መሆኑ ጠቁሟል።

ይህ የደህንነት ማዘመኛ በጉግል ኩባንያ የቀረበለት ክፍተት ከዚህ በፊት ያልተለየ እና የመረጃ መንታፊዎች በተጠቃሚዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ የሚያስችላቸዉ መሆኑን ጉግል ይፋ አድርጓል።

ይህ ቀደሞ ያልተለየ የሳይበር ጥቃት አጋላጭ ክፍተት #zero_day_vulnerability በክሮም ብሮዉዘር ላይ ሲደርሰ የፈረንጆቹ 2022 ከገባ ወዲህ ለአራተኛ ጊዜ መሆኑም ታዉቋል።
በመሆኑም የክሮም ብሮዉዘር ተጠቃሚዎች የክፍተቱን አደገኛነት በመረዳት በአስቸኳይ የመረጃ ማፈላለጊያዉን እንዲያዘምኑ ጉግል መክሯል።

Via: —INSA
ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን በ @ethiosharelink_BOT ያድርሱን
@AMATECHGROUP

@AMATECHGROUP1

@AMATECHGROUPAPPS በእንግሊዘኛ LANGUAGE https://t.me/+_p-DeetfRB4wMTI0 እባካችሁ SUBSCRIBE አድርጉልኝ




በ tik tok tiktok.com/@amatechgroup1
161 viewsedited  19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 20:07:06 ኮምፒዩተራችንን በቀጠሮ እንዴት መዝጋት እንችላለን?

አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው ፣ file እየላክን አልያም ትልልቅ
ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኋላ ኮምፒዩተራችን እንዲዘጋ እንፈልግ
ይሆናል።
ለምሳሌ ማታ ላይ የሆነ ፋይል ብናዝ እና ከ ሁለት ሰአት በኋላ ፋይሉን አውርዶ ቢጨርስ
ከዛ በኋላ እስኪነጋ ሳንዘጋው ብንተወው ለኮምፒዩተር ጤንነት አይመከርም።
ይሄን ችግር ለመቅረፍ ኪይቦርዳችን ላይ window + R አንድ ላይ ስንጫን ከሚመጣልን
መስኮት ላይ የሚከተለውን ትዕዛዝ እንጽፋለን።
shutdown –s –t number
Number ቦታ ላይ የምንፈልገውን ሰከንድ እንጽፍለታለን። ለምሳሌ shutdown –s –t
1800 ብለን enter ብንለው ከ30 ደቂቃ በኋላ ኮምፒዩተራችን በራሱ ይዘጋል ማለት ነው።
ሌላው ሀሳባችንን ብንቀይር እና ያዘዝነውን ለማጥፋት ብንፈልግ window + R ተጭነን
የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን።
shutdown –a
ከላይ ያለው በዋነኛነት ለ window 10 የሚሰራ ሲሆን በሌሎች window OS ላይም ሊሰራ ይችላል::
ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን በ @ethiosharelink_BOT ያድርሱን
@AMATECHGROUP

@AMATECHGROUP1

@AMATECHGROUPAPPS በእንግሊዘኛ LANGUAGE https://t.me/+_p-DeetfRB4wMTI0 እባካችሁ SUBSCRIBE አድርጉልኝ




በ tik tok tiktok.com/@amatechgroup1
236 viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 20:44:58
የ Website ጥቆማ

የ ዌብሳይቱ ስም 90stv.com ይሰኛል በዘጠናዎች ምናምን የሚታወቁ ፊልሞችን የተለያዩ አዝናኝ ነገሮችን የያዘ ዌብሳይት ነዉ ለየት የሚያደርገዉ ደሞ ከላይ በፎቶ እንደምታዩት በ Tv ፈታ ብለን እራሳችን እያበራን እያጠፈን የምንፈልገዉን እየቀየርን የምናይበት አሪፍ ትዝታ ላለበት ትዝታ ቀስቃሽ ዌብሳይት ነዉ ተጋበዙልኝ ይመቻቹ ።

ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን በ @ethiosharelink_BOT ያድርሱን
@AMATECHGROUP

@AMATECHGROUP1

@AMATECHGROUPAPPS በእንግሊዘኛ LANGUAGE https://t.me/+_p-DeetfRB4wMTI0 እባካችሁ SUBSCRIBE አድርጉልኝ




በ tik tok tiktok.com/@amatechgroup1
266 views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:29:41 Tik tok አካውንት በቅናሽ ዋጋ እንሸጣለን
ከ 2k-15k follow

ማንኛውንም ነገር ለመግዛት እና ለመሸጥ ከፈለጉ ይሄን bot ይጠቀሙ

@Exodusmarket_bot
268 views17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:18:57 ላፕቶፓችን ያለኛ ፍቃድ ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ማድረግ እንዴት እንደ ሚቻል ላሳያችሁ።

ፍላሽ ዲሰክ ፋይሎችን የምናስቀምጥበትና በቀላሉ ይዘነው የምንቀሳቀሰውማሽን ነው፡፡ በስራ ምክንያትም ይሁን በሌላ ፋይሎችን ላማስተላለፍና ኮፒ ለማድረግ ሰዎች የሚጠቀሙበት ፍላሽ ዲሰኮች ላፕቶፓችን ላይ እንሰካል፡፡

ላፕቶፓችን ላይ ያገኘነውን ፍላሽ ዲሰክ የምንሰካ ከሆነ ደሞ ላፕቶፓችን አደጋ ውስጥ ይገባል፡፡
ምክንያቱም ፍለሽ ዲሰክ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ቫይረሶችንም ስለሚያስቀምጥ ያገኘነውን ፍላሽ ላፕቶፓችን ላይ የምንሰካ ከሆነ በፍላሽ ዲሰኮች አማካኝነት ቫይረሶች ወደ ኮፒውተራችን በመግባት ላፕቶፓችን ላይ አደጋ ሊያደርሱ ይችላል፡፡

ከኛ ፍቃድም ውጪ ሳናውቀው አንድ ሰው ተደብቆ ላፕቶፓችን ላይ ፍለሽ ዲሰክ በመሰካት ላፕቶፓችንን ክጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡

ስለዚህ በተለይ ያለኛ ፍቃድና እውቀት ላፕቶፓችን ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ለማድረግ የሚከተሉትን ስቴፖች መከተል ነው፡፡

1ኛ፡-መጀመሪያ Start በተንን ክሊክ እናደርግና gpedit.msc ብለን እንፅፍና ኢንተር እንጫናል፣

2ኘ፡- የተለያዩ አማራጮች የያዘ ሊስት ይመጣል፤ ሊስቱ ውስጥ “Local Group Policy Editor” የሚለውን ምረጡ፣

3ኛ፡-ከዚያ የሚከተለውን መንግድ ተከተሉ ፤ computer configuration>administrative templates>system>Removable storage access

4ኛ፡-አሁን በቀኝ በኩል ከሚመጡ አማራጮች ውስጥ “All Removable Storage Classes: Deny all access” የሚለውን ክሊክ ማድረግ፣

5ኛ፡- “Enable” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

አለቀ፡፡ ካሁን በኋላ ማንም ሰው ፍላሽ ዲስኩን ላፕቶፓችሁ ላይ መሰካት አይችልም፡፡

ምናልባት ይህንን የከለከላችሁትን አክሰስ መመለስ ስትፈልግ ከላይ ከ1 እስከ 4 ስቴፖችን እንዳሉ ተከተሉ እና፣

5ኛ፡- “Not Configure” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣

6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡

ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን በ @ethiosharelink_BOT ያድርሱን
@AMATECHGROUP

@AMATECHGROUP1

@AMATECHGROUPAPPS በእንግሊዘኛ LANGUAGE https://t.me/+_p-DeetfRB4wMTI0 እባካችሁ SUBSCRIBE አድርጉልኝ




በ tik tok tiktok.com/@amatechgroup1
265 views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 11:31:51 ማንኛውንም ነገር ለመግዛት እና ለመሸጥ ከፈለጉ ይሄን bot ይጠቀሙ

@Exodusmarket_bot
528 views08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 00:36:22 "ልጄ አሁን 4 ዓመቱ ነው ቀኑን ሙሉ ቴሌቭዥን እና ሞባይል ላይ ነው የሚውለው። አፉንም አልፈታም የተወሰኑ ቃላቶችን ብቻ ነው የሚናገረው። መፍትሄው ምንድነው?"

አሁን አሁን በጣም ብዙ ህፃናት በሞባይል እና በቴሌቭዠን ላይ የሚያሳልፉት ሰአት በጣም እየጨመረ ነው በተቃራኒው ደሞ የቋንቋ፣ የንግግር እና የትምህርት ብቃታቸው በእጅጉ እየቀነሰ እየመጣ ነው።

በሚገርም ሁኔታ ስልኮቻችን ላይ ያሉትን ነገሮች ከኛ ይልቅ ልጆቻችን አብጠርጥረው ያቃሉ ሆኖም ሁሉም ላይጠቅማቸው ይችላል።

► አንድ አሜሪካ ዉስጥ የተጠና ጥናት እንደሚጠቁመው ህፃናት በሞባይል እና በቴሌቭዠን ላይ የሚያሳልፉት ሰአት በ 30 ደቂቃ በጨመረ ቁጥር የቋንቋ እና የንግግር ብቃታቸው በ49% (በግማሽ) ይቀንሳል።

እድሜያቸው ከ 1 አመት በታች ያሉ ህፃናት በቀን ከ 1 ሰአት በላይ TV የሚያዩ ከሆነ የቋንቋ እና የንግግር እክሎች በ 6 እጥፍ ሊገኝባቸው ይችላል።

ህፃናት ረጅም ሰዓት ቴሌቭዠን እና ሞባይል (prolonged screen time) ሲኖራቸው ምን ምን አይነት ጉዳት ሊያመጣ ይችላል?

- የጨረር አይን ጉዳት (corneal dryness, macular degeneration etc...)
- የቋንቋ እና የንግግር መዘግየት (speech and language delay)
- አላስፈላጊ ባህሪዎች (ከፊልም/ ቪዲዮ ላይ...)
- ከሰዎች ወይም ከሌሎች ልጆች ጋር ለመግባባት መቸገረ (Poor social and emotional development)
- ስሜትን እና ራስን ለመቆጣጠር መቸገር (poor self regulation)
- የእንቅልፍ ሰአት መዛባት
- አንዳንድ ህፃናት ዝቅተኛ የትምህርት አቀባበል
- ያለልክ መብላት እና ሃይለኛ ውፍረት ወይም ምግብ ያለመብላት እና መክሳት።

ስለዚህ መፍትሄው ምንድነው?

- በቋሚነት የልጆች ስክሪን ጊዜ ወይም የቲቪ መመልከቻ ገደቦች/ ሕጎችን ማውጣት
- ወላጆች አርአያ መሆን አለባችሁ (ልጆች ፊት ረጅም ሰአት ስልክ አለመጠቀም)
- የሰውነት እንቅስቃሴ የሚጠይቁ ጨዋታዎችን ግቢ ዉስጥ ከወላጆች ጋር መጫወት
- መፅሐፍ አብሮ ማንበብ ወይም ስእል መሳል
- የአይምሮ እድገት የሚጨምሩ የቤት ዉስጥ መጫወቻዎችን መስጠት እና አብሮ መጫወት።

ገደቦች የሚከተሉት ናቸው፦

- እድሜያቸው ከ 2 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ምንም አይነት screen ያለውን ነገር መጠቀም የለባቸውም።

- እድሜያቸው ከ 2-5 አመት ለሆኑ ህፃናት በ ቀን ከ1 ሰአት በላይ መጠቀም የለባቸውም።

እነዚህ መመሪያዎች በዓለም ዙሪያ የ አለም የጤና ድርጅት (WHO) እና የአሜሪካ የህፃናት ሕክምና አካዳሚ (AAP) የወጡ ገደቦች ናቸው።
ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን በ @ethiosharelink_BOT ያድርሱን
@AMATECHGROUP

@AMATECHGROUP1

@AMATECHGROUPAPPS በእንግሊዘኛ LANGUAGE https://t.me/+_p-DeetfRB4wMTI0 እባካችሁ SUBSCRIBE አድርጉልኝ




በ tik tok tiktok.com/@amatechgroup1
296 views21:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 17:18:54
ሀሙስ እለት YOU TUBE ባወጣው መረጃ መሰረት ከ July 29 በኋላ ማንኛውንም #ዩትዩበር የሰብስክራይብ ብዛቱን መደበቅ ወይም እንዳይታይ ማረግ አይችልም

እንደሚመስለኝ ከሆነ ለጀማሪ ዩትዩበሮች ከባድ ነው ሚሆነው፤ፖሊሲውን በጣም እያጠበቀ ይገኛል።
ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን በ @ethiosharelink_BOT ያድርሱን
@AMATECHGROUP

@AMATECHGROUP1

@AMATECHGROUPAPPS በእንግሊዘኛ LANGUAGE https://t.me/+_p-DeetfRB4wMTI0 እባካችሁ SUBSCRIBE አድርጉልኝ




በ tik tok tiktok.com/@amatechgroup1
302 viewsedited  14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 21:51:13 በአንድሮይድ ስልካችሁ ላይ ያሉ የግል ፋይሎችን ሌሎች ሰዎች እንዳያዩቦት ይፈልጋሉ?

በስማርት ስልኮች ላይ ፎቶ እና ቪዲዮዎችን እንዲሁም የተለያዩ የግል ፋይሎችን እናስቀምጥበታለን።
ይህን የግል ፋይል ስልካችን የሰጣናቸው ሰዎች እንዳያይታይብን ማድረግ የሚችልባቸው ዘዴ እንጠቁማችሁ

፨መቆለፊያ /File locker/ የፋይል መቆለፊያ / File locker/ መተግበሪያ በስልካችን ላይ የያዝናቸው መረጃዎቻችን በሌች ሰዎች በቀላሉ እንዳያዩብን ከሚያደርጉ ዘዴዎች አንዱ ነው።ይህም መተግበሪያው ባለው የፋይል ማናጀር አማካኝነት የግል ፋይሎቻችንን፣ ፎቶግራፎች ወይም ቪዲዎች ያሉበትን ፎልደር በመምረጥ በይለፍ ቃል ወይም ፓዎርድ ለመቆለፍ የሚያስችል ነው።

ይህንን መተግበሪያ ከጎግልፕሌይ / Google play store/ ዳወንሎድ በማድረግ መጠቀም የምንችል ሲሆን፥ ተጥቃሚዎች ይህንን መተግበሪያ በሚጠቀሙበት ጊዜ ልብ ሊሉት ይገባል የተባለው ነገር የምንሰጠው የይለፍ ቃል ወይም ፓስዋርድ በቀላሉ የሚያዝ መሆን አለበት ተብሏል ምክንያቱ ደግሞ የይለፍ ቃሉን አንዴ ከረሳን ፋይሎቻችንን ከፍተን ለማየት የምንችልበት አማራጭ ባለመኖሩ ነው። የምስል መደበቂያ መተግበሪያ /Hide pictures- keep safe vault/ይህ የምስል መደበቂያ / Hide pictures- keep safe vault/ መተግበሪያ በአንድሮይድ ስልኮቻችን ላይ ያሉን ፎቶግራፍ እና የተንቀሳቃሽ ምስሎች በሌሎች ሰዎች እንዳይታዩብን ለማድረግ የሚረዳን መተግበሪያ ነው። ይህንን መተግበሪያ ለመጠቀምም እንዳይታዩብን የምንፈልጋቸውን ምስሎች ከከፈትን በኋላ ኪፕ ሴፍ/‘keep safe’/ የሚለው ላይ ሼር በማድረግ ምስሎቹን ከሌሎች ሰዎች እይታ መሰወር እንችላለን።
ይህንን መተግበሪያ ስልካችን ላይ በማውረድም በስልኮቻችን ላይ ያሉንን ግላዊ ሚስጥሮች መጠበቅ እንችላለን። lፋይሎቻችን ስም በምንሰጥበት ወቅት ከፊትለፊቱ ነጥብ (.) ማስገባት ይህ መንገድ ቀላሉ እና ሌላ ተጨማሪ መተግበሪያ ሳያስፈልገን በስልካችን አንዲሮይድ ፋይል ማናጀር በመጠቀም ፋይሎቻችንን ሌሎች ሰዎች እንዳያዩብን የሚያደርግልን ነው። ይህንን ለመጠቀምም በስልካችን ላይ ሴቭ የምናደርገውን ፋይል ስም ከመስጠታችን በፊት ከፊት ለፊቱ ነጥብ (.) አስቀድመን በማስገባት ስሙን ጽፈን ሴቭ ማድረግ ነው።
በዚህ መንገድ ሴቭ ያደረግናቸው ፋይሎች በቀላሉ ፊት ለፊት ላይ ለሌሎች ሰዎች አይታዩም። እነዚህን ፋይሎች መልሰን በራሳችን ጊዜ ከፍተን ማየት ከፈለግንም ፋይል ማናጀር ውስጥ ከገባን በኋላ ሴቲንጉን በመክፈት ከሚመጡልን ዝርዝሮች ውስጥ የተደበቁ ፋይሎችን ለመክፈት የሚረዳንን /show hidden files/ ከከፈትን በኋላ በሚመጣለን ስፍራ ላይ ነጥብን በማሰቀደም የሰጠነውን ስም አስገብተን በመጻፍ መመልከት እንችላለን
ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን በ @ethiosharelink_BOT ያድርሱን
@AMATECHGROUP

@AMATECHGROUP1

@AMATECHGROUPAPPS
በ እንግሊዘኛ LANGUAGE https://t.me/+_p-DeetfRB4wMTI0
SUBSCRIBE አድርጉልኝ




በ tik tok tiktok.com/@amatechgroup1
309 viewsedited  18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ